ከ1967 ዓ.ም ጦርነት ጀምሮ በፈንጂ ስጋት ምክንያት ተዘግቶ የቆየውና በዮርዳኖስ ሸለቆ የሚገኘው ጥንታዊው የኢትዮጵያ የቅድስት ሥላሴ ገዳም ከፍተኛ እድሳት ሊደረግለት ነው። አካባቢው ከፈንጂዎች በመጽዳቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን ታሪካዊና መንፈሳዊ ቦታ ለምእመናን ክፍት ለማድረግ የጥገና ሥራውን መጀመሯ ተገልጿል።